Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ያገለገሉ የአሉሚኒም ፓርቲሽን፤ መስኮት፤ በር እና የበር ፍሬሞች ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 387

ያገለገሉ የአሉሚኒም ፓርቲሽን፤ መስኮት፤ በር እና የበር ፍሬሞች ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 387

Description

ሲንቄ ባንክ  ያገለገሉ የአሉሚኒም ፓርቲሽን፤ መስኮት፤ በር እና የበር ፍሬሞችን ከዚህ በታች በተመለከተው ዝርዝር መሠረት ባሉበት ሁኔታ  በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

🚪 ሲንቄ ባንክ ያገለገሉ የአሉሚኒየም ንብረቶች ሽያጭ ሐራጅ ማስታወቂያ

 

 

🔔 ዋና ዋና ቀኖችና ቦታዎች

 

መረጃ ዝርዝር
የጨረታ ቁጥር 014/2018 (ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ)
ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) + 15% ተ.እ.ታ
ሰነድ መግዣ/ማስገቢያ ቦታ ካዛንቺስ፣ የሲንቄ ባንክ ዋናው መ/ቤት (ኦዳ ታወር) 5ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል
ንብረት የመጎብኘት የመጨረሻ ቀን ሕዳር 4 ቀን 2018 ዓ.ም
ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ሕዳር 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
ጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት ሕዳር 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
መክፈቻ ቦታ የዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ

 

📦 ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶች ዝርዝርና መነሻ ዋጋ

 

ንብረቶቹ በሁለት የተለያዩ የባንኩ መጋዘኖች ይገኛሉ፦

 

ክፍል I: ገላን በሚገኘው የባንኩ መጋዘን

 

ተ.ቁ የንብረቱ ዝርዝር መለኪያ ብዛት የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር)
1 Different Size Aluminium partition with/without glass Pcs 196 908,461.87
2 Different Size Aluminium door frame Pcs 27 134,621.46
3 Different Size Aluminium doors with/without glass Pcs 28 87,710.00
4 Different Size Aluminium windows with glass Pcs 6 8,289.00
ድምር 1,139,082.33

 

ክፍል II: ቡራዩ ከታ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን

 

ተ.ቁ የንብረቱ ዝርዝር መለኪያ ብዛት የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር)
1 Different Size Aluminium partition with/without glass Pcs 174 899,974.69
2 Different size Aluminium window with glass Pcs 36 49,733.47
3 Different Size Aluminium door frames Pcs 36 179,495.28
ድምር 1,129,203.44

 

📜 የመጫረት መመሪያዎች

 

  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO): ተጫራቾች መጫረት የሚፈልጉትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (CPO) ማቅረብ ይቻላል።
  • የዋጋ አገላለጽ: ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ተእታን (ተጨማሪ እሴት ታክስ) የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር አለባቸው።
  • የንብረት ግዴታ: ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
  • የክፍያ ጊዜ: አሸናፊው ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል።
  • ቅጣት: በተጠቀሰው ጊዜ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አይመለስለትም
  • የተሸናፊዎች ገንዘብ: ላላሸነፉት ተጨራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል
  • የባንኩ መብት: ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በካፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

📞 ለበለጠ መረጃ

 

  • ስልክ ቁጥር: 0115571099

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.