ቀን፡-ጥቅምት 28 k” 2®18 ዓ.ም
ቁጥር፡ FBG/Let/Mgt/160/2018
የጨረታ ማስታወቂያ
1/ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በቀጣይነት ማቅረብ የሚችሉ፣
2/ በማቀዝቀዣ ፍሪጆች ጥገናና እድሳት በቂ ልምድ ያላቸው፡፡
በተጠቀሱት የስራ ዘርፎች ላይ መወዳደር የሚፈልጉ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች ማለትም የታደስ የንግድ ፍቃድ፣ የቫት እና ቲን ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እና የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስራጃ ካለ ዋናውና ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሃይፐርማርኬት የስራ አስኪያጅ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት እና ስለስራው መነጋገር የሚቻል መሆኑን ይገልፃል፡፡
የማመልከቻ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10/አስር ቀናት/ ውስጥ እሁድ ቀን ሳይጨምር፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ 0912 183509
0116 151260