Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ፎርክሊፍቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Now Open
  • Viewed - 75

ፎርክሊፍቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Now Open
  • Viewed - 75

Description

ቶታል ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. ፎርክሊፍቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

TENDER REF: T-513/25/GS/PUR

  1. ቶታል ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. ፎርክሊፍቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት መጫረት ይችላል፡፡
  • ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የቲን ምስክር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ምዝገባ ሊኖራቸው ይገባል።
  • ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ሙለጌ ህንፃ ሰባተኛ ፎቅ በሚገኘው ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከቫት በፊት ከተጠቀሰው ዋጋ ላይ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም C.P.O. ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
  • በጨረታ ሰነዱና በC.P.O ላይ የሚጠቀሰው የተጫራች ስም አንድ ዓይነት መሆን አለበት፡፡
  • ተጫራቾቸ የጨረታውን ሰነድ (ቴክኒካል እና ፋይናሻል) በተለያየ ፖስታ አሽገው፤ ፖስታው ላይ የተጫራቹን ስም ፤ ስልክ ቁጥርና የሚወዳደሩበትን የጨረታ አይነት በፖስታው ላይ በመፃፍ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  1. ጨረታውጥቅምት 30 ቀን 2018 ተከፍቶ ህዳር 12 ቀን 2018 .. ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል፡:
  2. ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. የተሻለመንገድካገኘጨረታውንበሙሉምሆነበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው።

ቶታኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ.

ዋናው መስሪያ ቤት የዥ ክፍል

ሳሪስ መንገድ ቡና ቦርድ ፤ ሙጌ ህንፃ 7ኛ ፎቅ

ስልክ፣ 011 465 3044 ወይም 011 466 8025

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.