Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የአይን፣ የጥርስ፣ የአደጋና የሞት የመድህን ሽፋኖችን የሚያካትት ለ120 ሰራተኞች

Now Open
  • Viewed - 87

የአይን፣ የጥርስ፣ የአደጋና የሞት የመድህን ሽፋኖችን የሚያካትት ለ120 ሰራተኞች

Now Open
  • Viewed - 87

Description

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡

🎓 ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ: የጤና መድህን ሽፋን ግዥ ጨረታ

 

📌 የአገልግሎት ዝርዝር

 

ተ.ቁ. መግለጫ ዝርዝር ሽፋን ብዛት
1 የጤና መድን አገልግሎት አጠቃላይ ጤና፣ የአይን፣ የጥርስ፣ የአደጋና የሞት የመድህን ሽፋኖችን የሚያካትት 120 ሰራተኞች

📅 የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

 

  • ቀን: ታህሳስ 3 ቀን 2018 ዓ.ም.

  • ሰዓት: ከቀኑ 9፡00 ሰዓት

  • ተሳታፊዎች: ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

📜 የመጫረቻ መስፈርቶች እና የጊዜ ገደብ

 

1. የጨረታ ሰነድ ግዥ እና የጊዜ ገደብ

 

  • የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ነው።

  • የግዥ ቦታ: ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሚገኘው የኮሌጁ ፋይናንስ ቢሮ።

2. ህጋዊ መስፈርቶች

 

ተጫራቾች የሚከተሉትን ሰነዶች ማቅረብ አለባቸው:

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

  • ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ሰርተፍኬት

  • የግብር መለያ ቁጥር (TIN No.) ሰርተፍኬት

  • የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት

3. የሰነድ ማሸግ

 

  • ተጫራቾች የዋጋ ሰነዶችን (Financial Document) እና የቴክኒካል ሰነዶችን (Technical Document) ለየብቻ በማሸግ ወይም ለየብቻ ያሸጉትን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

📞 ለበለጠ መረጃ

 

  • ስልክ ቁጥር: 09 74 17 66 00 ወይም 09 74 17 66 17

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.