Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 18

ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 18

Description

 


ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር – ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ LT/HT/HO/03/2026

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የሕዝብ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መሙያ ጣቢያ (Public Electric Vehicles Charging Station) ለመመሥረት የሚያስችል የጥናትና የንግድ ዕቅድ ዝግጅት (Feasibility Study and Business Plan Preparation) የማማከር አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ

  • የሰነድ ዋጋ፡ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር)

  • የሽያጭ ጊዜ፡ ከየካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም

  • መመዘኛ፡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  • ቦታ፡ ደብረ ዘይት መንገድ፣ ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ አጠገብ፣ ቴሌ ጋራጅ ግቢ ውስጥ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 211

2. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ወይም በባንክ ጋራንቲ ለ”ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ” በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. የሰነድ አቀራረብ መመሪያ

  • ተጫራቾች አንድ ዋና (Original) እና አንድ ቅጂ (Copy) የጨረታ ሰነድ ለየብቻቸው በሰም በታሸገ ፖስታ አሽገው፣ ሁለቱንም በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማካተት ማቅረብ አለባቸው።

  • በሰነዱ ላይ ምንም ዓይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፤ ስርዝ ካለ በፊርማ መረጋገጥ አለበት።

4. የጨረታ ማቅረቢያና መክፈቻ ጊዜ

  • የመዝጊያ ቀን፡ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

  • የመክፈቻ ቀን፡ መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት (ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 211)።


ተጨማሪ መረጃ

  • ስልክ ቁጥር፡ 0968 13 56 75 ወይም 0968 27 12 91

  • ኩባንያው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.