Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 16

የግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 16

Description

ኦሮሚያ ባንክ – የግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት፣ ለሰጠው ብድር በዋስትና የተያዙ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1. የሐራጅ ንብረቶች ዝርዝር

ሀ. የማይንቀሳቀስ ንብረት (ቤት)

ተ.ቁ የአስያዥ ስም የንብረቱ ዓይነትና አድራሻ የቦታ ስፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ የሐራጅ ቀንና ሰዓት
1 ወ/ሪት ከነዓን ገብሩ ሸገር ከተማ፣ ኮዬ ፈጨ (ቱሉ ዲምቱ) – ቢሎክ B-327 (የጋራ መኖሪያ ቤት) 72.03 ካ.ሜ 4,000,000.00 ብር መጋቢት 29/2018 (4፡00-5፡00)

ለ. ተንቀሳቃሽ ንብረት (ተሽከርካሪ)

ተ.ቁ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪ ዓይነት የሰሌዳ ቁጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ የሐራጅ ቀንና ሰዓት
2 አቶ ይድነቃቸዉ ተሰማ ሱዙኪ ዲዛይር (2022 እ.አ.አ) ኢት-03-B79798 2,000,000.00 ብር መጋቢት 16/2018 (4፡00-5፡00)
  • ተጨማሪ መረጃ (መኪና): ሻንሲ ቁጥር፡ LZZ5ELNB6HN283988 | ሞተር ቁጥር፡ MBHCZ63S00335952


2. ዋና ዋና የሐራጅ ደንቦች

  • የመጫረቻ ቅድመ ሁኔታ (CPO)፦ ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ 25% በኦሮሚያ ባንክ ስም የተሠራ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ይዘው መቅረብ አለባቸው።

  • የሐራጅ ቦታ፦ ቦሌ መንገድ፣ ኦሎምፒያ አካባቢ (አምራን ሆቴል ጎን)፣ ናትሩት ሀውስ (ሕንፃ) 9ኛ ፎቅ በሚገኘው የባንኩ የጨረታ አዳራሽ።

  • ልዩ የብድር ዕድል፦ የባንኩን የብድር ፖሊሲ ለሚያሟላ አሸናፊ ተጫራች ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።

  • የክፍያ ሁኔታ፦ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በጽሁፍ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ገቢ ማድረግ አለበት። ካልከፈለ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል።

  • ተጨማሪ ክፍያዎች፦ የስም ማዘዋወሪያ፣ ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና ማንኛውንም የመንግሥት ክፍያ አሸናፊው ይከፍላል።


3. አድራሻና የመገናኛ ስልኮች

ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ስልኮች ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፦

  • ዋና መሥሪያ ቤት ሕግ አገልግሎት፦ 011 557 1372 / 0919 74 90 20

  • ቡርቃ ቅርንጫፍ (ለቤት)፦ 011 667 27 24

  • ቢፍቱ ቅርንጫፍ (ለተሽከርካሪ)፦ 011 667 31 62


ጠቃሚ ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም በማስያዝ አስቀድመው መጎብኘት ይችላሉ። የምዝገባ ሂደት ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት 5 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.