Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 10

የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 10

Description

የሴቶች በራሳቸው ሥራ የመሰማራት ድርጅት (WISE) – የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ጨረታ

WISE ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሴቶችና ልጃገረዶች ራሳቸውን እንዲችሉ የሚሠራ ድርጅት ሲሆን፣ ለሥራ ማስኬጃ የሚሆኑ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የሚፈለጉ ዕቃዎች ዝርዝር

ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ዝርዝር መግለጫ
1 ዴስክቶፕ ኮምፒውተር Desktop Computers
2 ላፕቶፕ ኮምፒውተር Laptop
3 ሞኒተር Desktop Monitor 24”
4 ሌብል ፕሪንተር Label printer
5 3 በ 1 ፕሪንተር 3 in 1 printer (Print, Scan, Copy)
6 ዩፒኤስ UPS (Uninterruptible Power Supply)
7 ዌብ ካም Web Cam
8 ሄድሴት Headset

2. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ መመሪያ

  • የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 500.00

  • ቦታ፦ የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት (ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 08፣ ሐኪም ማሞ ሰፈር)።

  • ስልክ ቁጥር፦ +251 988 11 38 60


3. የጨረታ አቀራረብ እና የጊዜ ሰሌዳ

  • የማስገቢያ ጊዜ፦ ከመጋቢት 7 ቀን እስከ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም (March 16 – 20, 2026) ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ።

  • የመዝጊያ ቀን፦ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም (March 20, 2026) ከጠዋቱ 6፡00 ሰዓት

  • የመክፈቻ ቀን፦ በዕለቱ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 (2:00 PM) ሰዓት።

  • አቀራረብ፦ የጨረታ ሰነዱ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሆኖ መቅረብ አለበት።


4. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond)

  • መጠን፦ የጠቅላላ ዋጋውን 2%

  • ዓይነት፦ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ የባንክ ዋስትና (Cash bank guarantee)።


ማሳሰቢያ፦ ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም። ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.