Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የትምህርት ቤት ሕንፃ በኪራይ ለማስተላለፍ የወጣ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 12

የትምህርት ቤት ሕንፃ በኪራይ ለማስተላለፍ የወጣ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 12

Description

 


የትምህርት ቤት ሕንፃ በኪራይ ለማስተላለፍ የወጣ ግልጽ ጨረታ

ጨረታ ቁጥር፦ 01/2018

የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. በባለቤትነት የሚያስተዳድረውን ሰፊ የትምህርት ቤት ሕንፃ ከሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ለትምህርት ሥራ አገልግሎት እንዲውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

1. የንብረቱ ዝርዝር መግለጫ

  • የቦታው ስፋት፦ 6,517 ካሬ ሜትር

  • መገኛ (ቦታ)፦ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 05፣ የቤት ቁጥር 361

  • አገልግሎት፦ ለትምህርት ሥራ (School Purpose) ብቻ


2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

  • የመጀመሪያ ዓመት የኪራይ ጠቅላላ ዋጋ 2% (ሁለት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ግዴታ ነው።


3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና አቀራረብ

  • የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 500.00

  • የመግዣ ቦታ፦ ከአክሲዮን ማኅበሩ ጽሕፈት ቤት በሥራ ሰዓት።

  • የማስገቢያ ጊዜ፦ እስከ መጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ።

  • ሁኔታ፦ የመጫረቻ ዋጋ እና ደጋፊ ሰነዶችን በኤንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት።


4. የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

  • ቀን፦ መጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ም.

  • ሰዓት፦ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።


5. አድራሻ እና መገናኛ

  • ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ

  • ስልክ ቁጥር፦ 0116 63 90 43 ወይም 0913 83 13 37

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.