የብረት ቢሌት (Steel Billets) ግዥ ዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ
የጨረታ መለያ ቁጥር፦ CEB/001/2026
ሲ ኤንድ ኢ ብራዘርስ ስቲል ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማሕበር ለፋብሪካው ምርት ማምረቻ የሚያገለግል ከፍተኛ መጠን ያለው የብረት ቢሌት በዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የግዥው ዝርዝር (Procurement Detail)
2. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና አቀራረብ
-
የሰነድ አወሳሰድ፦ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአካል ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
-
የመዝጊያ ቀን፦ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም (March 20, 2026) ከቀኑ 8:00 (2:00 PM) ሰዓት።
-
የመክፈቻ ጊዜ፦ በዕለቱ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 (2:00 PM) ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
3. አድራሻ እና መገናኛ