Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የተቀናጀ የተባይ ቁጥጥር እና ክትትል ሥራ (Integrated Pest Control) ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 5

የተቀናጀ የተባይ ቁጥጥር እና ክትትል ሥራ (Integrated Pest Control) ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 5

Description

የተቀናጀ የተባይ ቁጥጥር እና ክትትል ሥራ (Integrated Pest Control) ጨረታ

ሮሚና ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር (Romina PLC) የጨረታ መለያ ቁጥር፦ 001/2018

ሮሚና ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ለሚያስተዳድራቸው ሬስቶራንቶች፣ ኬክ ቤቶች፣ ፋብሪካዎች እና መጋዘኖች የተቀናጀ የተባይ ቁጥጥር (Pest Control) ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ሕጋዊ ሰነዶች፦ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የቫት (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀት።

  • የብቃት ማረጋገጫ፦ በምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን (EFDA) የተሰጠ ወይም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።

  • የሥራ ልምድ፦ በዘርፉ በሆቴሎችና ሬስቶራንቶች ላይ ቢያንስ የ5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው።

  • አቀራረብ፦ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ፣ ማኅተም እና ፊርማ በማሳረፍ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ።


2. የጨረታ ሰነድ (TOR) አወሳሰድ እና አቀራረብ

  • የሰነድ መገኛ፦ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 3፣ አውሮፓ ሕብረት ፊት ለፊት በሚገኘው ኖህ ዲፕሎማት አፓርትመንት፤ የሮሚና ዋና ቢሮ (ግዥ አስተዳደር ወይም የምግብና መጠጥ ዳይሬክተር ቢሮ)።

  • የመዝጊያ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ።

  • የመክፈቻ ጊዜ፦ ጨረታው በ10ኛው ቀን ተዘግቶ በ 11ኛው ቀን ይከፈታል።


3. ለበለጠ መረጃ

  • ስልክ ቁጥር 1፦ 0984-00-84-59

  • ስልክ ቁጥር 2፦ 0911-30-28-92

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.