የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (Electric Vehicle) ግዥ የሁለተኛ ጊዜ ግልጽ ጨረታ
ጉዲና ቱምሳ ፋውንዴሽን (GTF)
ጉዲና ቱምሳ ፋውንዴሽን (GTF) ለድርጅቱ የሥራ እንቅስቃሴና ለፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚሆን አንድ (1) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (EV) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።
1. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
-
ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የቲን (TIN) ሰርተፍኬት።
-
የቴክኒክ ዝርዝር፦ ተሽከርካሪው የኢትዮጵያን ስታንዳርድና ዝርዝር መግለጫ (Specifications) የሚያሟላ መሆን አለበት።
-
ልምድ፦ ተሽከርካሪዎችን በማቅረብ ረገድ የተረጋገጠ የሥራ ልምድ ያላቸው ድርጅቶች ይበረታታሉ።
2. በጨረታ ሰነዱ ላይ መካተት ያለባቸው ዝርዝሮች
-
የተሽከርካሪው ዝርዝር የቴክኒክ መግለጫ (Technical Specifications)።
-
የአንዱ እና የጠቅላላ ዋጋ ዝርዝር።
-
የርክክብ ጊዜ (Delivery schedule)።
-
የዋስትና ጊዜና ሁኔታዎች (Warranty terms)።
-
ከሽያጭ በኋላ የሚሰጡ የጥገናና የድጋፍ አገልግሎቶች (After-sales service)።
3. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን
-
የመዝጊያ ቀን፦ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም (April 2, 2026) እስከ ቀኑ 8:00 (2:00 PM) ሰዓት።
-
የመክፈቻ ጊዜ፦ በዕለቱ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 (2:30 PM) ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት።
-
አቀራረብ፦ የታሸገ የጨረታ ሰነድ በግንባር ቀርቦ መሰጠት አለበት (ዘግይቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም)።
4. አድራሻ እና መገናኛ