የመኖሪያ ቤቶች፣ የመጋዘኖችና የድርጅቶች ሽያጭ የሁለተኛ ጊዜ ሐራጅ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (ቀድሞው ደቡብ ግሎባል ባንክ)
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ለሰጣቸው ብድሮች በዋስትና የያዛቸውንና በአዲስ አበባ፣ በገላን እና በአርባ ምንጭ ከተሞች የሚገኙ ንብረቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
1. የሐራጅ ንብረቶች ዝርዝር መረጃ
| ተ.ቁ |
የንብረቱ ዓይነት |
ቦታ (ከተማ/ክፍለ ከተማ) |
የቦታ ስፋት (ካ.ሜ) |
መነሻ ዋጋ (ብር) |
የሐራጅ ቀንና ሰዓት |
| 1 |
መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ (ንፋስ ስልክ) |
250 |
45,591,666.32 |
ሚያዝያ 21/2018 (4:00-5:30) |
| 2 |
ትልቅ መጋዘን |
ገላን (ሸገር ከተማ) |
6,300 |
89,330,311.64 |
ሚያዝያ 22/2018 (4:00-5:30) |
| 3 |
G+3 መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ (ኮልፌ ቀራኒዮ) |
160 |
48,855,400.39 |
ሚያዝያ 26/2018 (4:00-5:30) |
| 4 |
መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ (ንፋስ ስልክ) |
500 |
97,424,512.78 |
ሚያዝያ 28/2018 (4:00-5:30) |
| 5 |
G+M+4 መጋዘን |
አዲስ አበባ (ጉለሌ) |
735 |
108,799,193.66 |
ሚያዝያ 30/2018 (4:00-5:30) |
| 6 |
ድርጅት |
አርባ ምንጭ (ሼቻ ጫሞ) |
2,730 |
48,186,842.67 |
ግንቦት 04/2018 (4:00-5:30) |
2. የሐራጅ ደንቦችና መመሪያዎች
-
ቅድመ ክፍያ (CPO)፦ ተጫራቾች የመነሻ ዋጋውን አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም በተሠራ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው።
-
የምዝገባ ጊዜ፦ ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
-
ቦታ፦ ጨረታው የሚካሄደው ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ላይ ነው።
-
ክፍያ፦ አሸናፊው ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል አለበት። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።
-
ተጨማሪ ወጪዎች፦ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)፣ የሊዝ ክፍያ እና ማንኛውንም የመንግሥት የታክስ ክፍያዎች ገዢው ይከፍላል።
3. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
-
ዋና መሥሪያ ቤት (ሕግ መምሪያ)፦ 011-5-31-81-17
-
ፍራሽ ተራ ቅርንጫፍ፦ 011-2-31-00-08
-
ሀያ ሁለት ቅርንጫፍ፦ 011-6-68-40-33
-
መሳለሚያ ቅርንጫፍ፦ 011-2-78-8-7-11
-
ወሎ ሰፈር ቅርንጫፍ፦ 011-5-58-39-04
-
አርባ ምንጭ ቅርንጫፍ፦ 046-1-81-40-20