የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በኪሎ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ
በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግ.ማ (Belayab Motors PLC)
በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግ.ማ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ (As-is) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪሎ ለመሸጥ ይፈልጋል። መስፈርቱን የምታሟሉ ድርጅቶችም ሆኑ ግለሰቦች መወዳደር ትችላላችሁ።
1. የጨረታ ዝርዝር መረጃ
-
የሽያጭ ሁኔታ፦ መለዋወጫዎቹ የሚሸጡት በኪሎ ግራም (Per KG) ተሰልቶ ነው።
-
የንብረት መገኛ፦ ተጫራቾች መለዋወጫዎቹን ቃሊቲ እና ሳሪስ በሚገኘው የድርጅቱ የጥገና ማዕከላት በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ጠቅላላ ብር 100,000.00 (መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ማቅረብ ግዴታ ነው።
2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
-
አቀራረብ፦ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር እና የሚጫረቱበትን የአንድ ኪሎ ዋጋ (ከቫት በፊት) በግልጽ በመጻፍ በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው።
-
የጊዜ ገደብ፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን (መጋቢት 18/2018) ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሰነዱ ገቢ መሆን አለበት።
-
ርክክብ፦ አሸናፊው በተገለጸለት በ5 ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈጽሞ ንብረቱን ማንሳት አለበት (በከፊል ማንሳት አይፈቀድም)።
3. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን
4. አድራሻ እና መገናኛ