Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የውጭ ኦዲተር ቅጥር

Now Open
  • Viewed - 2

የውጭ ኦዲተር ቅጥር

Now Open
  • Viewed - 2

Description

የኢትዮጵያ ስኬት (Ethiopia Skate) የውጭ ኦዲተር ቅጥር

ተቋሙ፦ Ethiopia Skate NGO (የምዝገባ ቁጥር 7050)

የሥራው ዓይነት፦ የ2025 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ (External Audit)።

1. ዋና ዋና መስፈርቶች

  • በዘርፉ የታደሰ የሥራ ፈቃድ ያለው።

  • መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን (NGO/CSO) ኦዲት በማድረግ ረገድ በቂ የሥራ ልምድ ያለው።

2. መቅረብ ያለባቸው ሰነዶች

  • የድርጅቱ ፕሮፋይል (Company Profile)።

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ (Valid License)።

  • የቴክኒክ እና የፋይናንሻል ፕሮፖዛል (Technical & Financial Proposal)።

3. ወሳኝ ቀጠሮዎች (Deadlines)

ተግባር ቀን ሰዓት / ዘዴ
የጨረታ ማስገቢያ ማብቂያ ሚያዝያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም (April 06, 2026) በኢሜይል ወይም በስልክ

4. አድራሻ እና መረጃ

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.