የኒብ ኢንተርናሽናል ባንክ የጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር፦ NIB/58/2025/26
የሥራው ዓይነት፦ የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ዋና መግቢያ (Main Entrance)፣ ሎቢ (Lobby) እና ሜዛኒን ፎቅ የውስጥ ዲዛይን ሥራ።
አዲሱ የጨረታ ቀጠሮ (Adjusted Schedule)
| ተግባር |
አዲሱ ቀን (New Date) |
ሰዓት |
| የጨረታ ማስገቢያ ማብቂያ |
ሚያዝያ 5 ቀን 2018 ዓ.ም (April 13, 2026) |
ከቀኑ 9:00 (3:00 PM) |
| የጨረታ መክፈቻ ቀን |
ሚያዝያ 5 ቀን 2018 ዓ.ም (April 13, 2026) |
ከቀኑ 9:15 (3:15 PM) |
ጠቃሚ ነጥቦች