You have no bookmark.
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ተጫራቾች የመነሻ ዋጋውን 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ስም አሰርተው ማቅረብ አለባቸው።
የክፍያ ጊዜ፦ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ መክፈል አለበት። ካልከፈለ ያስያዘው ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል።
ታክስና ክፍያ፦ ማንኛውንም የመንግስት ታክስ (VAT፣ የካፒታል እድገት ታክስ ወዘተ) እና የስም ማዛወሪያ ወጪዎችን ገዥው ይሸፍናል።
የባንክ ብድር ዕድል፦ መስፈርቱን ለሚያሟላ አሸናፊ ባንኩ እስከ 40% የሚደርስ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ሰንጋ ተራ (ንግድ ሥራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት)፣ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ።
ስልክ፦ 0115 57 16 85 ወይም 0114 62 20 32
No products in the cart.
Account details will be confirmed via email.
For faster login or register use your social account.