የአነስተኛ መስኖ ግንባታ – EOC-DICAC
ተቋም፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን (EOC-DICAC) የሥራው ዓይነት፦ አነስተኛ የመስኖ ግንባታ (Small Scale Irrigation) የሥራው ቦታ፦ አማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ቀወት ወረዳ (ጠሬ ቀበሌ – ከሸዋ ሮቢት 27 ኪ.ሜ ርቀት ላይ) የተቋራጭ ደረጃ፦ WWC/GWWC-5 እና ከዚያ በላይ
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
-
ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የዘመኑ የንግድ ፈቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ፣ VAT፣ TIN እና ወቅታዊ የታክስ ክሊራንስ።
-
ልምድና አቅም፦ በዘርፉ ተመሳሳይ የሥራ ልምድ (ከምስክር ወረቀት ጋር)፣ ብቁ የሆኑ ባለሙያዎች፣ የግንባታ መሣሪያዎች እና በኦዲት የተረጋገጠ የፋይናንስ መግለጫ።
-
የፋይናንስ አቅም፦ ከታወቀ ባንክ የሚቀርብ ያልተገደበ የብድር አመቻችነት (Unconditional Credit Facility) ማስረጃ።
የጨረታ ሰነድ አሰባሰብ እና አቀራረብ
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 1,000።
-
ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ፦ 1. ደብረ ብርሃን፦ የኮሚሽኑ ሰሜን ሸዋ ማስተባበሪያ ቢሮ (አፄ ዘርአ ያዕቆብ ሕንፃ)። 2. አዲስ አበባ፦ ፊት ለፊት ቱሪስት ሆቴል በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ አጠቃላይ የዋጋ ተመን 2% (VATን ጨምሮ)።
-
አቀራረብ፦ የቴክኒክ ሰነድ (Original) እና የፋይናንስ ሰነድ (Original & Copy) በተለያዩ የታሸጉ ኤንቨሎፖች።
ቁልፍ ቀናት
አድራሻና የመገናኛ መስመር
📍 አዲስ አበባ፦ አራት ኪሎ፣ ቱሪስት ሆቴል ፊት ለፊት። 📞 ስልክ፦ 0911-94-44-14 / 0911-24-02-18