Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ የመኖሪያ ቤቶች ሽያጭ

Now Open
  • Viewed - 48

በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ የመኖሪያ ቤቶች ሽያጭ

Now Open
  • Viewed - 48

Description

በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ የመኖሪያ ቤቶች ሽያጭ – ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ

ተቋም፦ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

የሽያጭ ዓይነት፦ ግልጽ የሐራጅ ጨረታ (Foreclosure)

የንብረቶቹ መገኛ፦ ሀዋሳ ከተማ

የሚሸጡ ንብረቶች ዝርዝር

ተ.ቁ የንብረት አስያዥ ስም አድራሻ (ክ/ከተማ/ቀበሌ) የቦታ ስፋት መነሻ ዋጋ (ብር) የጨረታ ቀንና ሰዓት
1 ባዩሽ በቀለ ባሌ ታቦር ክ/ከተማ (ጥልቴ) 99 ካሬ 1,043,435.50 ሰኔ 11 ቀን (4፡00-5፡00 ጠዋት)
2 ገረመው ነጋ ቱራ ክ/ከተማ (ዳቶ) 200 ካሬ 530,765.70 ሰኔ 11 ቀን (8፡00-9፡00 ጠዋት)
3 ዘውዴ ሳርሚሶ አዲስ ከተማ (ዳካ) 150 ካሬ 4,000,000.00 ሰኔ 12 ቀን (4፡00-5፡00 ጠዋት)

ለተጫራቾች አስፈላጊ መመሪያዎች

  • የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ከሚያዝያ 26 እስከ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከዋናው መሥሪያ ቤት ወይም ከሀዋሳ ቅርንጫፍ መግዛት ይቻላል።

  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ የመነሻ ዋጋውን 25% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስም ማስያዝ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ይቻላል።

  • ንብረቱን መጎብኘት፦ ጨረታው ከመካሄዱ 3 ቀናት በፊት ከሕግ ክፍል ወይም ከሀዋሳ ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል።

  • ተጨማሪ ክፍያዎች፦ አሸናፊው 15% VAT፣ የስም ማዛወሪያ ወጪዎችን እና ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክሶችን የመሸፈን ግዴታ አለበት።

የጨረታ ቦታ

  • ቦታ፦ ሀዋሳ፣ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት።


ለበለጠ መረጃ

📍 አዲስ አበባ፦ መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ፣ ኤልሳ ቆሎ አጠገብ፣ 4ኛ ፎቅ።

📍 ሀዋሳ፦ ፒያሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ።

📞 ስልክ፦ 011-668-43-82 / 046-221-88-87 / 0912-30-34-60

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.