[የንግድ ቤት ኪራይ] በአቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ የሚገኙ የንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ
ተቋም፦(ለአዲስ አበባ ዩኒቨርቲ) የጨረታ መለያ ቁጥር፦ CN/NCB/33/18 የኪራይ ቦታ፦ አራዳ ክፍለ ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ ባለው የንግድ ማዕከል ውስጥ። የመዝጊያ ቀን፦ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት።
ለተጫራቾች መመሪያዎች
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 500.00 በCommercial Nominees PLC የባንክ አካውንት ቁጥር 1000512225741 ገቢ በማድረግ ሰነዱን መግዛት ይቻላል።
-
ሰነድ የሚገኝበት ቦታ፦ በአቡነ ጴጥሮስ አደባባይ በሚገኘው የንግድ ማዕከል ምድር ወለል (Ground Floor) ቢሮ ቁጥር ሲጂ-001 (CG-001)።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond)፦ ብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO)።
የጊዜ ሰሌዳ
-
ሰነድ ሽያጭ፦ ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2:00-6:00 እና ከሰዓት 7:00-10:30) እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት።
-
የጨረታ መዝጊያ፦ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት።
-
የጨረታ መክፈቻ፦ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት (ተጫራቾች ባሉበት)።