ለኢንዱስትሪ የሚሆን ሰፊ ይዞታ በኮምቦልቻ – አቢሲንያ ባንክ
ተቋም፦ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ (Bank of Abyssinia) የሽያጭ ዓይነት፦ የሐራጅ ጨረታ (Foreclosure) የንብረቱ ዓይነት፦ ለኢንዱስትሪ/ማኑፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚውል ይዞታ። ቦታ፦ አማራ ክልል፣ ኮምቦልቻ ሪጅዮ ፖሊታን ከተማ አስተዳደር፣ ቀበሌ 04።
የንብረቱ ዝርዝር መረጃ
-
የቦታ ስፋት፦ 1,896 ካ.ሜ (ከመንገድ መስፋፋት ጋር ተያይዞ 104 ካ.ሜ ተቀንሶ የተቀመጠ ስፋት ነው)።
-
የጨረታ መነሻ ዋጋ፦ ብር 12,397,086.00 (አስራ ሁለት ሚሊዮን ሦስት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ ሰማንያ ስድስት ብር)።
-
የባለቤትነት ካርታ ቁጥር፦ 7091/ሊዝ/ኮ/ቲ/አገ/ቀ04።
ለተጫራቾች አስፈላጊ መመሪያዎች
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ የመነሻ ዋጋውን 1/4ኛ (25%) በአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ስም የተዘጋጀ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ግዴታ ነው።
-
የባንክ ብድር ዕድል፦ ባንኩ መስፈርቱን ለሚያሟሉ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች እንደ መመሪያው ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
-
የቀሪ ክፍያ ጊዜ፦ አሸናፊው ቀሪውን ክፍያ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል።
-
ተጨማሪ ክፍያዎች፦ የስም ዝውውር ወጪዎች፣ ግብርና ታክስ እንዲሁም 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ካለ በገዢው የሚሸፈን ይሆናል።
የጊዜ ሰሌዳና ቦታ
-
የጨረታ ቀን፦ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም.
-
የምዝገባ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 3፡30 – 4፡30።
-
የጨረታ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 4፡30 – 5፡30።
-
ቦታ፦ ደሴ ከተማ፣ ጎልደን ጌት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት ጽ/ቤት።