የሳይበር ደህንነት ሶፍትዌር ፍቃድ እድሳት – ግሎባል ባንክ
ተቋም፦ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ (Global Bank Ethiopia S.C.) የጨረታ ቁጥር፦ 018/2025/26 የግዥ ዓይነት፦ Imperva Cloud WAF License Renewal (የዌብሳይትና የዳታ ደህንነት መጠበቂያ ሶፍትዌር ፍቃድ እድሳት)። የመዝጊያ ቀን፦ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም (May 20, 2026) ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት።
ለተጫራቾች መመሪያዎች
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 200.00 በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በመክፈል።
-
ሰነድ የሚገኝበት ቦታ፦ ራስ አበበ ዳምጠው መንገድ፣ ኢትዮጵያ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ናሽናል ታወር ሕንፃ 7ኛ ፎቅ (የግዥና ፋሲሊቲ መምሪያ)።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security)፦ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ (CPO)።
-
መስፈርቶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ክሊራንስ እና የቫት (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ግዴታ ነው።
የጊዜ ሰሌዳ
-
የመዝጊያ ሰዓት፦ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. (May 20, 2026) ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት።
-
የመክፈቻ ሰዓት፦ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት (ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት)።
-
ስልክ፦ 011-558-12-04 ወይም 011-531-80-97