የከባድ መኪና ጎማዎችና መለዋወጫዎች – የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር
ተቋም፦ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር (ERCS) የጨረታ ቁጥር፦ ERCS/GDS/0024/26 የሥራ ዘርፍ፦ የDongfeng Tires (315/80R 22.5) እና ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች (Spare Parts) አቅርቦት።
ለተጫራቾች መመሪያዎች
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 500.00 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000000950487 ገቢ በማድረግ ሰነዱን ስታዲየም አካባቢ በሚገኘው የማኅበሩ ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 25 መውሰድ ይቻላል።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ከጠቅላላው የጨረታ ዋጋ 2% በሲፒኦ (CPO) ብቻ።
-
መስፈርቶች፦ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ፣ የቲን (TIN) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀቶች።
የአቀራረብ መመሪያ (Envelopes)
ተጫራቾች ሰነዳቸውን በአራት የተነጠሉ ፖስታዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፦
-
የፋይናንሻል ኦሪጅናል (Financial Original)
-
የፋይናንሻል ኮፒ (Financial Copy)
-
የቴክኒክ ሰነድ (Technical Offer)
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) (እነዚህ አራቱም ፖስታዎች በአንድ ትልቅ እና በታሸገ ፖስታ ውስጥ መሆን አለባቸው)።
የጊዜ ሰሌዳና አድራሻ
-
የመዝጊያ ቀን፦ ግንቦት 07 ቀን 2018 ዓ.ም (May 14, 2026) ከቀኑ 8፡00 ሰዓት።
-
የመክፈቻ ቀን፦ ግንቦት 07 ቀን 2018 ዓ.ም (May 14, 2026) ከቀኑ 8፡30 ሰዓት (በማኅበሩ የስብሰባ አዳራሽ)።
-
ስልክ፦ 011-5-18-01-75