ለሆስፒታል ታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት – MSF Belgium
ተቋም፦ የድንበር የለሽ ሐኪሞች (MSF Belgium) የሥራ ቦታ፦ ኮረም አጠቃላይ ሆስፒታል (ኮረም) የሥራው ዓይነት፦ ለታካሚዎች የሚቀርብ የበሰለ ምግብ (ቁርስ፣ ምሳ እና እራት) አቅርቦት ለ1 ዓመት። የማመልከቻ ቀነ-ገደብ፦ ግንቦት 04 ቀን 2018 ዓ.ም (May 11, 2026) ከቀኑ 11፡00 ሰዓት።
ለተጫራቾች መመሪያዎች
-
የሰነድ መገኛ፦ የጨረታ ሰነዱን በኮረም ከሚገኘው የድርጅቱ ፕሮጀክት ቢሮ በነፃ ማግኘት ይቻላል። (የጨረታ ሰነድ መግዣ ክፍያ የለውም!)።
-
መስፈርቶች፦
-
የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ።
-
የበሰለ ምግብ አቅርቦት ላይ በቂ የሥራ ልምድና ብቃት ያላቸው።
-
የፋይናንስ አቅም እና የተረጋጋ የገንዘብ አቋም ያላቸው።
-
የቫት (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀት።
የአቀራረብ መመሪያ
የጊዜ ሰሌዳና አድራሻ