Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የ“Rumor Logbook” ህትመት ሥራ

Now Open
  • Viewed - 15

የ“Rumor Logbook” ህትመት ሥራ

Now Open
  • Viewed - 15

Description

የ“Rumor Logbook” ህትመት ሥራ – CCRDA

ተቋም፦ የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA/CGPP) የሥራ ዘርፍ፦ የህትመት አገልግሎት (Printing Service) የህትመቱ ዓይነት፦ “Rumor Logbook” (በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በሶማሊኛ ቋንቋዎች)

የህትመቱ ዝርዝር መግለጫ (Specifications)

  • መጠን፦ A2 Size

  • ሽፋን (Cover)፦ ግራይ ቦርድ (Gray Board) በ250 ግራም አርት ፔፐር ተለጥፎ፣ በሙሉ ቀለም ህትመትና በላሚኔሽን የተሸፈነ።

  • ጥራዝ (Binding)፦ በቴላ ቦርድ (Tela Board)።

  • የውስጥ ገጾች፦ 80 ግራም wood-free ወረቀት (80 ገጽ ለእያንዳንዱ መጽሐፍ)።

  • ጠቅላላ ብዛት፦ * አማርኛ፦ 2,227 ቅጂ

    • ኦሮምኛ፦ 303 ቅጂ

    • ሶማሊኛ፦ 1,137 ቅጂ

ለተጫራቾች መመሪያዎች

  1. ናሙና ማየት፦ ተጫራቾች ፕሮፖዛል ከማቅረባቸው በፊት የLogbook ናሙናውን በCCRDA ቢሮ ቁጥር 304 በመገኘት ማየትና መመዝገብ ይኖርባቸዋል።

  2. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ከሚሰጡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በሲፒኦ (CPO) ወይም በባንክ ቦንድ።

  3. ተሞክሮ፦ ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የህትመት ሥራ የሠሩና የሥራውን ናሙና (ከድርጅቱ ማህተም ጋር) ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

  4. ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ እና የግብር ከፋይ መታወቂያ (TIN) ኮፒ ማቅረብ ግዴታ ነው።

የጊዜ ሰሌዳና አድራሻ

  • የመዝጊያ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ።

  • የመክፈቻ ቀን፦ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት (በCCRDA መሰብሰቢያ አዳራሽ)።

  • ለበለጠ መረጃ፦ 0927-04-93-06 / 0911-64-39-37 / 0911-42-78-91

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.