Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የጽህፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች ግዢ

Now Open
  • Viewed - 100

የጽህፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች ግዢ

Now Open
  • Viewed - 100

Description

አዋጅ አውጪ ድርጅት የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የግዥ አይነት የጽህፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች ግዢ
የጨረታው ሎቶች ሎት-1፡ የጽህፈት መሣሪያዎች
ሎት-2፡ የጽዳት ዕቃዎች
የመሳተፊያ መስፈርቶች – በዘርፉ የተሰማሩ መሆን።
– የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ወይም የ2017 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ያደሱ መሆን።
– የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና የግብር መለያ ሰርተፍኬት (TIN) ማቅረብ።
– ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር መሆኑን ወይም አለመሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል።
የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ (2%)CPO ወይም በባንክ ጋራንቲ አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል (ከጨረታው በኋላ ተመላሽ ይሆናል)።
የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 800 (ስምንት መቶ ብር) የማይመለስ።
የጨረታ ሰነድ መግዣ ቦታ ጉርድ ሾላ ሳህሊተ ምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ድራር ሞል አጠገብ ከሚገኘው ከማኅበሩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት።
የጨረታ መዝጊያ የመጨረሻ ቀንና ሰዓት ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ።
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
የጨረታ መክፈቻ ቦታ ጉርድ ሾላ ሳህሊተ ምሕረት ቤተ-ክርስቲያን ፊት ለፊት ድራር ሞል አጠገብ በሚገኘው የማኅበሩ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ።
የሰነዶች አቀራረብ ቴክኒካል (ዋናውና ኮፒ) እና ፋይናንሻል (ዋናውና ኮፒ) ዶክመንት በፖስታ በማሸግ መቅረብ አለበት።
የአሸናፊነት ግዴታ አሸናፊው ከተገለጸበት/ውጤት ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ እቃዎቹን ከ7 ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ወይም በውሉ መሰረት በድርጅቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድረስ በማምጣት ማሰረከብ ይኖርበታል።
ቅጣት (ለአሸናፊ) አሸናፊው እቃዎቹን ሳያቀርብ ቢቀር፣ ያስያዘው CPO/ባንክ ጋራንቲ ተመላሽ አይሆንም (ድርጅቱ ገቢ ያደርጋል)።
የድርጅቱ መብት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 011-515-06-08
ፖስታ ሳጥን ቁጥር 41076

 

0
Close

Your cart

No products in the cart.