Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ለስፖርተኞች የምግብ አቅርቦት

Now Open
  • Viewed - 95

ለስፖርተኞች የምግብ አቅርቦት

Now Open
  • Viewed - 95

Description

አዋጅ አውጪ ድርጅት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ስፖርት ማኅበር
የአገልግሎት አይነት ለስፖርተኞች የምግብ አቅርቦት
የሚሠራበት የበጀት ዓመት 2018 ዓ.ም.
የመሳተፊያ መስፈርቶች – በዘርፉ የ2017 ዓ.ም. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው።
የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ሰርተፊኬት የሚያቀርብ።
የግብር መለያ ቁጥር (TIN No) ሰርተፊኬት ያለው።
የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ።
የጨረታ ሰነድ መውሰጃ ቦታ መስቀል አደባባይ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ምሥራቅ አዲስ ዲስትሪክት ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 05 (ስፖርት ጽ/ቤት)።
የጨረታ ሰነድ መግዣ ጊዜ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ።
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የሥራ ቀን (ከሰኞ እስከ ዓርብ) ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት በ15ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 9፡15 ሰዓት
የመክፈቻ ቦታ በስፖርት ማኅበሩ ጽ/ቤት (ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት)።
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ብር 300,000.00 (ሦስት መቶ ሺህ ብር)ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ማስያዝ አለበት።
የሲፒኦ ተመላሽ አሸናፊው ተለይቶ እንደታወቀ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
የሰነድ አቀራረብ ሕጋዊ ሰነዶችንቴክኒካል ሰነዶችን እና የዋጋ መግለጫን በተለያዩ ፖስታዎች በማሸግ እና በአንድ ፖስታ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የስፖርት ማኅበሩ የሥራ ሰዓት – ሰኞ እስከ ሐሙስ፡ ጥዋት 2፡00–6፡00፣ ከሰዓት 7፡00–10፡00
– ዓርብ፡ ጥዋት 2፡00–5፡30፣ ከሰዓት 7፡30–11፡00
የማኅበሩ መብት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0115 15 96 26

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.