Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የተሽከርካሪ ዐመታዊ የቴክኒክ ምርመራ (ቦሎ)

Now Open
  • Viewed - 128

የተሽከርካሪ ዐመታዊ የቴክኒክ ምርመራ (ቦሎ)

Now Open
  • Viewed - 128

Description

ናሽናል ትራንስፖር ኃላ/የተ/የግል/ማህበር የከባድ መኪና የ2018 ዓ/ም የተሽከርካሪ ዐመታዊ የቴክኒክ ምርመራ (ቦሎ) ለማድረግ ስለፈለገን 184 ዋናው (ጎታች) እና ተሳቢ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ወይም ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

1. የጨረታው አጠቃላይ መረጃ

 

መግለጫ ዝርዝር
ጨረታ አውጪ ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል/መ/ማ
ማጣቀሻ ቁጥር ናት/ድዳ/SC/24411/25
የሚፈለጉት ተሽከርካሪዎች ጎታች (Tractor) – 184 ብዛት እና ተሳቢ (Trailer) – 184 ብዛት
የተሳቢ የመጫን አቅም 400 ኩንታል
የዋጋ አቀራረብ የቴክኒክ ምርመራ ፓወር እና ተሳቢ የአንዱ ዋጋ (በቫት በፊት) መሙላት።
ድርጅቱ መብት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው

 

2. የጊዜ ገደቦች እና ቦታዎች

 

እርምጃ ቀን (2018 ዓ.ም) ሰዓት ቦታ/አድራሻ
የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በሥራ ሰዓት አዲስ አበባ ወይም ድሬዳዋ (ዝርዝር አድራሻ ከታች ይመልከቱ)
የጨረታ መዝጊያ ጥቅምት 21 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት አ.አ ወይም ድሬዳዋ በሚገኘው የግዥ ክፍል
የጨረታ መክፈቻ ጥቅምት 24 ከጠዋቱ 9፡30 ሰዓት ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል/ማ/ህ
ተጫራቾች መገኘት ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል (በሌሉበት ይካሄዳል)።
ማስታወሻ ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

 

3. አስገዳጅ የብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች

 

ተጫራቾች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡-

  • ✅ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ✅ የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  • ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ።

 

4. የጨረታ ማስረከቢያ እና የመገናኛ አድራሻዎች

 

ከተማ አድራሻ ስልክ ቁጥር (ግዥ ክፍል)
አዲስ አበባ ባንቢስ ምንትዋብ ህንፃ ወረድ ብሎ የድሮ ወርልድ ፉድ (WIF) ህንፃ 2ኛ ፎቅ 0925-90-43-80 / 09-96-01-75-71
ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል/መ/ማ 0935-40-51-02 / 0910-47-83-65

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.