Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In
Now Open
  • Viewed - 404
Now Open
  • Viewed - 404

Description

ድርጅታችን ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለፋብሪካችን ግብዓት የሚውል ከጂቡቲ አዲስ አበባ ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ ሳሪስ ድረስ እና ከጁቡቲ ሀዋሳ ዱቄት አክሲዮን ማህበር ድረስ ለማጓጓዝ በትራንስፖርት ዘርፍ የአንድ ኩንታል ዋጋ በማቅረብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሰፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

1. የአገልግሎቱ ማጠቃለያና የጊዜ ሰሌዳ

 

ዝርዝር መረጃ
ድርጅት ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ
የጨረታ ቁጥር 01/18
አገልግሎት የስንዴ ማጓጓዝ አገልግሎት
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና የጠቅላላ የማጓጓዣ ዋጋ 10% በሲፒኦ
ተግባር ቀን ሰዓት
የጨረታ ሰነድ መውሰጃ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ሰዓት
የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ጊዜ ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ረፋዱ 4፡00 ሰዓት
የጨረታ መክፈቻ ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ረፋዱ 4፡30 ሰዓት

 

2. አስገዳጅ መስፈርቶች እና የሰነድ አቀራረብ

 

 

የህግ መስፈርቶች

 

  1. የንግድ ፍቃድ: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ እና የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፊኬት (TIN/VAT) ያላቸው መሆን አለባቸው።
  2. የኢንሹራንስ ሽፋን:
    • የንብረት ዋስትና መድን ሽፋን ያላቸው።
    • Inland (የመንገድ ላይ መድን ኢንሹራንስ) የገቡ መሆን አለባቸው።
    • የሞተር ኢንሹራንስ (የተሸከርካሪ) መድን ዋስትና ያላቸው መሆን አለባቸው።

 

የሰነድ አቀራረብ

 

  1. የጨረታ ሰነድ ዋጋ: የማይመለስ ብር 150 በመክፈል ሰነዱን ከግዥ መምሪያ መውሰድ ይቻላል።
  2. የዋጋ እና የህጋዊ ሰነዶች: የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን እና ከላይ የተጠቀሱትን ህጋዊ ሰነዶችን አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በማድረግ እና በአንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
  3. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO): ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ለብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለበት።
  4. ውል: አሸናፊው ከተለየ በኃላ የሚጓጓዝ ውለታ በአስመጭውና በአጓጓዥ ድርጅት መካከል ውል ይፈፀማል።

 

3. አድራሻ እና የእውቂያ መረጃ

 

  • አድራሻ: ሳሪስ 58 ማዞሪያ ኮከብ ዱቄትና ፓስታ ፋብሪካ
  • ስልክ ቁጥር: 09-11-16-12-67 / 09-11-26-60-18 / 011-419-15-25
  • ማሳሰቢያ: ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.