Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ያገለገሉ ዕቃዎች ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 370

ያገለገሉ ዕቃዎች ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 370

Description

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

1. የጨረታው ማጠቃለያ እና የጊዜ ሰሌዳ

 

ዝርዝር መረጃ
ድርጅት ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ.
የጨረታ ቁጥር ግፋዳ/አፋማ/001/2018
የጨረታ ዕቃዎች የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የቢሮ እቃዎች፣ የቤት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ሌሎች ፍርስራሾች።
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) በኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ስም አሰርተው ማቅረብ።
የጨረታ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 150.00 (አንድ መቶ ሃምሳ)
ተግባር ቀን ሰዓት
የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀንና ሰዓት ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት
ጨረታው የሚዘጋበት ሰዓት ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት
የጨረታ መክፈቻ ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት

 

2. የጨረታ አፈፃፀም ቦታዎች

 

ተግባር ቦታ አድራሻ
የጨረታ ሰነድ መውሰጃና ማስረከቢያ የባንኩ ዋና መ/ቤት፣ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407-8-1 (ከአሴት እና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዋና ክፍል) ቦሌ መንገድ ጌቱ ኮሜርሽያል ሴንተር ህንፃ ጎን
ዕቃዎቹን መመልከቻ ቦታ የባንኩ መጋዘን አቃቂ ዩኒሳ አደባባይ አካባቢ (ከአንበሳ ቆርቆሮ ፋብሪካ ጎን)
ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ቦሌ መንገድ ጌቱ ኮሜርሽያል ሴንተር ህንፃ ጎን

 

3. የሚሸጡ ያገለገሉ ዕቃዎች አይነቶች (በከፊል)

 

ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ብዛት
1-6 ያገለገሉ ፕሪንተሮች (84)ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተሮች (32)እስካነሮች (29)ራውተሮች/ኢስዊች (25)ATM ኮምፒዩተር ዩኒት (25)ፎቶ ኮፒ ማሽኖች (12) በዝርዝሩ መሠረት
7-11 ያገለገሉ የገንዘብ መቁጠሪያ (210)ፋክስ ማሽኖች (45)ካልኩሌተሮች (44)አዋራ ማፅጃዎች (4)የመተየቢያ ማሽኖች (3) በዝርዝሩ መሠረት
13-16 ያገለገሉ የተሽከርካሪ ወንበሮች (160)የደንበኛ ወንበሮች (128)የገንዘብ ማስቀመጫ ሰጥኖች (38)የቡናና የገንዘብ መለያ ጠረጴዛዎች (38) በዝርዝሩ መሠረት
19-21 ያገለገሉ የፋይል ማስቀመጫ ካቢኔቶች (16)ገንዘብ ምንዛሪ ማስታወቂያ ሰሌዳዎች (66)የቅ/ፍ ስም ማስተወቂያ ሰሌዳዎች (19) በዝርዝሩ መሠረት
26 የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች 230
28-31 ያገለገሉ የፍርስራሽ አሉሚኒየም ቁርጥራጮች/ፕሮፋይሎችየተነቀሉ ካውንተሮችየብረታ-ብረቶችና የብረት ቱቦላሬዎችየተሽከርካሪ ዕቃዎች (Spare parts) ባለበት

 

4. ማሳሰቢያ

 

  • ተጫራቾች ዕቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በአካል ተገኝተው ማየት ይችላሉ።
  • የጨረታው መክፈቻ መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

5. የእውቂያ መረጃ

 

  • መደበኛ ስልክ ቁጥር: 0115-57-20-37/96
  • ተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥር: 0987-27-25-54 / 0913-46-99-87 / 0911-69-53-48

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.