Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In
Now Open
  • Viewed - 432
Now Open
  • Viewed - 432

Description

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

1. በሐራጅ የሚሸጡ ንብረቶች ዝርዝር

 

ተ.ቁ. የተበዳሪ/አስያዥ ስም የንብረቱ አይነት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ (ከተማ/ክ/ከተማ) የቦታ ስፋት (ካ.ሜ) የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት
1 አቶ አንዳርጌ ተዋበ / ወ/ሮ ሰርኬ ተሾመ የመኖሪያ ቤት ሸገር ከተማ አስተዳደር፣ ሱሉልታ ከተማ 200 5,133,157.71 ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም፣ 3፡00-4፡00
2(1ኛ) አቶ ሰለሞን አምባቸው /ወ/ሮ ኤደን አብዱ አፓርትመንት (6ኛ ፎቅ) አ.አ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ሳርቤት (እልልታ ሪል እስቴት) 275.59 37,232,394.76 ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም፣ 4፡00-5፡00
2(2ኛ) ወ/ሮ ኤደን አብዱ ኮንዶሚኒየም ቤት (3ኛ ፎቅ) አ.አ ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ፣ መካኒሳ ቆጣሪ ሰፈር 86.04 6,742,960.00 ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም፣ 5፡00-6፡00

 

የጨረታ መካሄጃ ቦታ

 

ጨረታው የሚካሄደው በቡና ባንክ አ.ማ. ዋናው መስሪያ ቤት ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ነው። (ቦሌ ክ/ከተማ፣ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ)


 

2. የሐራጅ ደንቦች

 

  1. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO):
    • ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ. ስም በማሰራት ማስያዝ ይችላሉ።
  2. ክፍያ እና ቅጣት:
    • አሸናፊው አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ ቀሪ ገንዘቡን አጠቃሎ መክፈል አለበት።
    • ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት የመጀመሪያው አሸናፊ ይጠየቃል
  3. የተጫራች ምዝገባ:
    • የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል
    • በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም
  4. ግብር እና ወጪዎች:
    • የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር (በዋጋው ላይ የሚታሰብ)የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ፣ እና ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ ሌሎች ክፍያዎችና ታክሶች ገዢው /አሸናፊው/ ይከፍላል።
  5. መገኘት:
    • በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ሲ.ፒ.ኦ. ያስያዙ ተጫራቾችተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው።
  6. ብድር: የብድር መስፈርት ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ ብድር ያመቻቻል
  7. ንብረት መጎብኘት: ንብረቶቹን ለማየት ከአበዳሪው ቅርንጫፍ (መሳለሚያ/ዓብይ) ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል
  8. የባንኩ መብት: ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

3. የእውቂያ መረጃ

 

  • ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስልክ ቁጥር:
  • ሐዋሳ ቅርንጫፍ ስልክ ቁጥር:

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.