Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ግልጽ ሐራጅ

Now Open
  • Viewed - 438

ግልጽ ሐራጅ

Now Open
  • Viewed - 438

Description

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

1. በሐራጅ የሚሸጡ ንብረቶች ዝርዝር

 

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም ቅርንጫፍ አድራሻ (ክልል/ከተማ/ቀበሌ) የይዞታ ስፋት (ካ.ሜ) የይዞታ ዓይነት/ አገልግሎት የሀራጁ መነሻ ዋጋ (ብር) ያልተከፈለ ዓመታዊ የቦታ ግብር (2012-2015)
1 መሃመድ ኢብራሂም አደን ሰመራ አፋር ክልል ሎጊያ ከተማ፣ ቀበሌ 03 804 የመኖሪያ ቤት 2,637,117.93 4,887.45
2 የሱፍ እንድሪስ ዳርዳር ሰመራ አፋር ክልል ሰመራ ከተማ፣ 03 ቀበሌ 1200 የንግድ ቤት 3,935,088.44 25,654.33
3 ኡመር ሰይድ አሊታ ሎጊያ ሎጊያ ከተማ፣ 03 ቀበሌ 432 መኖሪያ ቤት 1,635,890.73 6,102.84

 

የሐራጁ ቀን እና ቦታ

 

ተ.ቁ ቀን ሰዓት
1 17/03/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
2 17/03/2018 ዓ.ም 4፡30-5፡30 ጠዋት
3 17/03/2018 ዓ.ም 9፡30-10፡30 ከሰአት
  • የሐራጁ ቦታ: በሰመራ ከተማ በሚገኘው የሰመራ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይካሄዳል።

 

2. ማሳሰቢያና የጨረታ ደንቦች

 

  1. የጨረታ ማስያዣ (CPO): ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሀራጁን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. ክፍያ: የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሀራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም
  3. ግብር እና ወጪዎች:
    • ለመኖሪያ ቤት ከሆነ ንብረት በጨረታ አሸንፎ የገዛ ገዢ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል
    • ያልተከፈሉ ዓመታዊ የቦታ ግብሮችን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት ክፍያዎችንና ታክሶችን አሸናፊው ይከፍላል።
  4. ንግድ ማህበራት: በንግድ ማህበራት ስም ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ጽሁፍና መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት የመግዛት ሥልጣን ያለው መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ ይኖርበታል።
  5. ንብረት መጎብኘት: ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት (ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሠረት) መጎብኘት ይቻላል።
  6. የባንኩ መብት: ባንኩ ጫረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

3. የእውቂያ መረጃ

 

  • ስልክ ቁጥር: 03 33 66 00 11 / 0912 467748
  • አድራሻ: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰመራ ዲስትሪክት 1ኛ ፎቅ፣ ህግ አገልግሎት ክፍል።

 

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.