1. የጨረታ ዝርዝር
| መግለጫ |
መስፈርት/ብዛት |
| የሚፈለገው ብዛት |
4 ሚሊየን ኪሎ (4000 ቶን) ነጭ የተጣራ ስኳር |
| የጥራት ደረጃ |
ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀ፣ ለምግብና መጠጥ ምርት ተስማሚ፣ ከብክለት የጸዳ፣ ሀገር አቀፍና ዓለም አቀፍ የጥራት ማረጋገጫዎችን የተከተለ። |
| ማሸጊያ |
እርጥበትን መቋቋም በሚችል ማሸጊያ መታሸጉን ማረጋገጥ። |
| የጥራት ማረጋገጫ ሰነድ |
ለእያንዳንዱ ባች የትንታኔ ሰርተፍኬት (Certificate of Analysis) ማቅረብ። |
| የመተካት ግዴታ |
ጉድለት ያለባቸውን አቅርቦቶች ያለምንም ተጨማሪ ወጪ መተካት ይኖርባቸዋል። |
| አሰጣጥ |
በቅድመ-ስምምነት መሠረት ስኳሩን ማስረከብ ይኖርባቸዋል። |
2. የግዴታ መስፈርቶች (Required Documents)
ተጫራቾች የሚከተሉትን ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-
- በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸውን የሚገልጽ የታደሰ ንግድ ፈቃድ።
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፍኬት።
- የምዝገባ ፈቃድ ሰርተፍኬት።
3. የጨረታው ጊዜና አድራሻ
| እርምጃ |
ዝርዝር |
ቀን/ሰዓት |
| የጨረታ ሰነድ መውሰድ |
የማይመለስ 500 ብር በመክፈል |
እስከ ጥቅምት 28 ቀን፣ ሰባት ሰዓት (1፡00 ከሰዓት) ድረስ። |
| የጨረታ ማቅረቢያ (Submission) |
በአካል ወደ ዋና መስሪያ ቤት ወይም በኢሜል አድራሻ |
እስከ ጥቅምት 28 ቀን፣ ስምንት ሰዓት (2፡00 ከሰዓት) ድረስ። |
| የኢሜይል አድራሻ |
factoryprocurement@habeshabreweries.com |
|
| አድራሻ |
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክሲዮን ማህበር፣ ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፣ አዲስ አበባ። |
|
| ስልክ ቁጥር |
0965683654 / 0911478704 |
|
ማሳሰቢያ: ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የጨረታውን የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት በጥቅምት 28፣ ከሰዓት 2፡00 ሰዓት መሆኑን በማረጋገጥ ሰነድዎን ያስገቡ።