Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ለኦዲተር  ሥራ የወጣ ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 18

ለኦዲተር  ሥራ የወጣ ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 18

Description

ለኦዲተር  ሥራ የወጣ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ጉራአሜ ኢንቨስትመንት አክሲዮን ማህበር ለትርፍ የተቋቋመ ማህበር ሲሆን የማህበሩን  የበጀት ዓመት ሂሳብ በታወቀ የውጪ አዲተር ማሰራት ይፈልጋል ፡፡

  • የ2018 የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  • ከኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የታደሰ የምዝገባ ሰርተፍኬት
  • የታክስ መለያ ቁጥር (ቲን) እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • የሂሳብ ስራ በቂ ባለሙያ እና የስራ ልምድ
  • ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ የስራ ልምድ
  • ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአክሲዮን ማህበሩ ቢሮ በአካል በመቅረብ ይኖርባችኋል ፡፡
  • ተጫታቾች ለአገልግሎት የሚጠይቀውን የገንዘብ መጠን ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ እና ለማስረከብ የሚፈጅውን ጊዜ ከጨረታው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  • ተጫራቾች ከታች በተመለከተው አድራሻ የተጠየቁትን መስፈረቾች በማሟላት የማይመለስ ፎቶ

ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ በስራ ሰዓት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

ማህበሩ ጨረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

አድራሻ ፡ አዲስ አበባ ፒያሳ አራዳ ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ጽ/ቤት የሚገኝበት ህንጽ 3ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ    0930474130

 

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.