Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In
Now Open
  • Viewed - 434
Now Open
  • Viewed - 434

Description

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፡ ዳሽን ባንክ አ.ማ. (የመኖሪያ ቤት ሽያጭ)

 

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ አወዳድሮ ይሸጣል።


 

1. በሐራጅ የሚሸጥ ንብረት ዝርዝር

 

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የአስያዥ ስም ለጨረታው የቀረበው ንብረት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የቦታ ስፋት (ካ.ሜ) የጨረታው መነሻ ዋጋው (ብር)
1 ናስር ራሺድ መሀሙድ ወ/ሮ ዘሀራ ሀዲ ሃሮሽ የመኖሪያ ቤት ጂግጅጋ ከተማ፣ ቀበሌ 16 400 2,201,017

 

የጨረታው መካሄጃ ጊዜ እና ቦታ

 

  • ቀን: ህዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም
  • ሰዓት: 4:00 – 6:00
  • ቦታ: ጨረታው የሚካሄደው ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ነው።

 

2. የሐራጅ ደንቦች (ማሳሰቢያ)

 

  1. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO):
    • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ምዝገባ:
    • የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
  3. የሐራጅ አሸናፊነት ማረጋገጫ:
    • ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ነው።
  4. ክፍያ እና ቅጣት:
    • የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል።
    • ባይከፍል፣ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም
    • በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል
    • በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል
  5. ግብር እና ወጪዎች:
    • የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል።
  6. መገኘት:
    • በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ግን ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል
  7. የሰዓት ማራዘም: ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠንቀቀ ሊራዘም ይችላል
  8. የባንኩ መብት: ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

3. የእውቂያ መረጃ

 

  • ስልክ ቁጥር: 0111-704038 ወይም 0111-704976
  • ድርጅት: ዳሽን ባንክ አ.ማ.

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.