Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ስራ ዘርፎች ላይ ስምምነት በመፈፀም እንዲሰሩ ይጋብዛል

Now Open
  • Viewed - 83

ስራ ዘርፎች ላይ ስምምነት በመፈፀም እንዲሰሩ ይጋብዛል

Now Open
  • Viewed - 83

Description

በፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ፍሬንድሺፕ ሃይፐርማርኬት ከዚህ በታች በተገለፁት የስራ ዘርፎች ላይ ስምምነት በመፈፀም እንዲሰሩ ይጋብዛል፡፡

ቀን፡-ጥቅምት 28 k” 2®18 ዓ.ም

 ቁጥር፡ FBG/Let/Mgt/160/2018

የጨረታ ማስታወቂያ

 

1/ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በቀጣይነት ማቅረብ የሚችሉ፣

2/ በማቀዝቀዣ ፍሪጆች ጥገናና እድሳት በቂ ልምድ ያላቸው፡፡

በተጠቀሱት የስራ ዘርፎች ላይ መወዳደር የሚፈልጉ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች ማለትም የታደስ የንግድ ፍቃድ፣ የቫት እና ቲን ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እና የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስራጃ ካለ ዋናውና ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ ቦሌ ፍሬንድሺፕ ሃይፐርማርኬት የስራ አስኪያጅ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት እና ስለስራው መነጋገር የሚቻል መሆኑን ይገልፃል፡፡

የማመልከቻ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10/አስር ቀናት/ ውስጥ እሁድ ቀን ሳይጨምር፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ 0912 183509

          0116 151260

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.