Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

በአቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ የሚገኙ የንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 15

በአቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ የሚገኙ የንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 15

Description

 


[የንግድ ቤት ኪራይ] በአቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ የሚገኙ የንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ

ተቋም፦(ለአዲስ አበባ ዩኒቨርቲ) የጨረታ መለያ ቁጥር፦ CN/NCB/33/18 የኪራይ ቦታ፦ አራዳ ክፍለ ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ ባለው የንግድ ማዕከል ውስጥ። የመዝጊያ ቀን፦ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት።

ለተጫራቾች መመሪያዎች

  1. የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 500.00 በCommercial Nominees PLC የባንክ አካውንት ቁጥር 1000512225741 ገቢ በማድረግ ሰነዱን መግዛት ይቻላል።

  2. ሰነድ የሚገኝበት ቦታ፦ በአቡነ ጴጥሮስ አደባባይ በሚገኘው የንግድ ማዕከል ምድር ወለል (Ground Floor) ቢሮ ቁጥር ሲጂ-001 (CG-001)።

  3. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond)፦ ብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO)።

የጊዜ ሰሌዳ

  • ሰነድ ሽያጭ፦ ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2:00-6:00 እና ከሰዓት 7:00-10:30) እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት።

  • የጨረታ መዝጊያ፦ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት።

  • የጨረታ መክፈቻ፦ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት (ተጫራቾች ባሉበት)።

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.