Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የህንጻ ፓርቲሽን (Partition) ሥራ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 6

የህንጻ ፓርቲሽን (Partition) ሥራ ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 6

Description

የህንጻ ፓርቲሽን (Partition) ሥራ ግልጽ ጨረታ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ (Commercial Nominees PLC) የጨረታ መለያ ቁጥር፦ CN/NCB/24/18

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ ለቂርቆስ ቅርንጫፍ የህንጻ ፓርቲሽን ሥራ ለማሰራት ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የህንጻ ተቋራጮችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ደረጃ፦ ደረጃ 6 (GC-6/BC-6) እና ከዚያ በላይ የሆኑ የህንጻ ተቋራጮች።

  • ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት ማስረጃ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት።

  • የመጫረቻ ሰነድ፦ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶች ለየብቻ በታሸገ ፖስታ መቅረብ አለባቸው።

  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ብር 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና።


2. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና አቀራረብ

  • የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር)

  • የሰነድ መገኛ፦ ቦሌ መንገድ፣ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ፣ የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ 5ኛ ፎቅ (የግዥ ዋና ክፍል)።

  • የመዝጊያ ቀን፦ ሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጠዋት 4:00 ሰዓት።

  • የመክፈቻ ጊዜ፦ በዕለቱ ሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት።


3. አድራሻ እና መገናኛ

  • ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ቦሌ መንገድ (ደንበል ጀርባ)።

  • ስልክ ቁጥር፦ 011-1-56-99-92

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.