የላሚኔትድ ኤም.ዲ.ኤፍ (MDF) እና የሀገር ውስጥ ጣውላ ግዢ
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት (DCMME) ለስራው የሚያስፈልጉ የተለያዩ የጣውላ አይነቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የሚገዙ ዕቃዎች ዝርዝር
2. ዋና ዋና ቀናት (Important Dates)
-
የሰነድ ሽያጭ የሚጀምረው፦ ነገ ሰኞ መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም (March 23, 2026)።
-
የጨረታ መዝጊያ ቀን፦ ማክሰኞ መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ.ም (April 7, 2026) ከረፋዱ 4፡20 ሰዓት።
-
የጨረታ መክፈቻ ቀን፦ በዚያው ዕለት መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት።
3. ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ህጋዊ ሰነዶች
4. የጨረታ ሰነድ አገዛዝ እና አድራሻ
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ 300.00 ብር።
-
የመሸጫ ቦታ፦ ቃሊቲ በሚገኘው ዋና መ/ቤት፣ የፋይናንስ አካውንቲንግ መምሪያ፣ ቢሮ ቁጥር 23።
-
አድራሻ፦ ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ።
-
ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ 011-417-49-04 ላይ መደወል ይቻላል።