Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የሐራጅ ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 17

የሐራጅ ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 17

Description

 


ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ – የሐራጅ ማስታወቂያ

መለያ ቁጥር፡ 01/2018 (ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ)

ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የተያዘን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 98/90 መሠረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

1. የሐራጅ ዝርዝር መረጃ

የተበዳሪውና የመያዣ ሰጪው ስም የንብረቱ ዓይነት የሰሌዳ ቁጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) የሐራጅ ቀንና ሰዓት
አቶ በረከት ታደመ ኮላሶ አውቶሞቢል (ሰሜን አሜሪካ ቼቭሮሌት) አ.አ-03-B67000 600,000 መጋቢት 15/2018 ዓ.ም
  • ተጨማሪ የቴክኒክ መረጃ፡ ሞተር ቁጥር፡ B12D1-086180KC3 | ሻንሲ ቁጥር፡ KL1TJ61D59B671543 | የሥራ ዘመን፡ 2009

2. የሐራጅ የጊዜ ሰሌዳ

  • የምዝገባ ሰዓት፡ ከሰዓት 7፡30 – 8፡00

  • የጨረታ ሰዓት፡ ከሰዓት 8፡00 – 8፡30


3. ዋና ዋና የሐራጅ ደንቦች

  1. የሰነድ ሽያጭ፡ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

  2. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO/Bank Slip)፡ ማንኛውም ተጫራች ብር 15,000 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000319684127 ገቢ በማድረግ የባንክ ስሊፕ (Bank Slip) ዋናው መ/ቤት በማቅረብ መመዝገብ ይኖርበታል።

  3. የክፍያ ሁኔታ፡ አሸናፊው አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃላይ ክፍያውን መፈጸም አለበት። ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።

  4. ተጨማሪ ወጪዎች፡ ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ የመንግሥት ክፍያዎች፣ ግብር፣ ታክስ እና የሊዝ ክፍያዎችን አሸናፊው ይከፍላል።

  5. ምልከታ፡ ተጫራቾች ንብረቱን ከጨረታው ቀን በፊት በሥራ ሰዓት ከማይክሮፋይናንሱ ተወካይ ጋር በመሆን መጎብኘት ይችላሉ።


4. የሐራጅ ቦታና አድራሻ

  • ቦታ፡ ቦሌ ድልድይ አካባቢ፣ ቲኬ (TK) ሕንፃ፣ 1ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 111።

  • ስልክ ቁጥር፡ 011 16 50 65 65

  • ከተማ፡ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ማሳሰቢያ፡ ማይክሮፋይናንሱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.