Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የመኪና መጠገኛ ጋራዥ (Garage Shade with accessories) ኪራይ

Now Open
  • Viewed - 85

የመኪና መጠገኛ ጋራዥ (Garage Shade with accessories) ኪራይ

Now Open
  • Viewed - 85

Description

ጨረታ አውጪ ድርጅት ዳይካክ ሁለገብ ጋራዥ፤ ልዩ ልዩ አገልግሎቶች ኪራይ ማዕከል (በኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ስር የሚተዳደር)
የጨረታው አይነት የመኪና መጠገኛ ጋራዥ (Garage Shade with accessories) ኪራይ
የጋራዡ ሥፍራ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ቤት ቁጥር 9999 (ከሸገር ዳቦ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ)
አጠቃላይ ስፋት 885 ስኩዌር ሜትር
የሚፈለጉ ተጫራቾች – በዘርፉ ከፍተኛ የጋራዥ ልምድ ያላቸው ድርጅቶች።
– የዘመኑን ግብር የከፈሉ
– ማዕከሉ ያስቀመጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉ።
የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) የማይመለስ።
የጨረታ ሰነድ መውሰጃ ቦታ አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው ኮሚሽኑ ዋናው መ/ቤት (ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት)።
የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት ሰባት (7) የሥራ ቀናት ውስጥ።
የሰነድ አቀራረብ ቴክኒካል ሰነድ፡ በሰነዱ ላይ ለተዘረዘሩት ጥያቄዎች በቂ ምላሽ እና ማስረጃዎችን በማያያዝ በአንድ ፖስታ
ፋይናንሻል ሰነድ፡ በወር የሚከራይበትን ዋጋ በመሙላት በሌላ ፖስታ
– ሁለቱም ፖስታዎች በተፈረመና በሰም በታሸገ ማኅተም ያረፈበት ኤንቨሎፕ መሆን አለበት።
የማስረከቢያ ቦታ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን
የንብረት ዕይታ ጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ጋራዡ ያለበትን ሁኔታ በመጎብኘት ማየት ይቻላል።
የማዕከሉ መብት ማዕከሉ ሌላ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥሮች 0991391455 / 0911866737

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.