Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የመጀመሪያ ጊዜ የተሽከርካሪ ግልጽ ሐራጅ ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 12

የመጀመሪያ ጊዜ የተሽከርካሪ ግልጽ ሐራጅ ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 12

Description

የመጀመሪያ ጊዜ የተሽከርካሪ ግልጽ ሐራጅ ማስታወቂያ

አቅራቢ ድርጅት፦ አዲስ ባንክ አ.ማ (Addis Bank S.C)

አዲስ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

1. ለሐራጅ የቀረበው ተሽከርካሪ ዝርዝር

ዝርዝር መግለጫ የተሽከርካሪው መረጃ
የተሽከርካሪ ዓይነት ላንድ ክሩዘር (ሀርድ ቶፕ) – ጃፓን ሰራሽ ቶዮታ
የምርት ዘመን የ 09/2017 ምርት (ጃፓን)
ሞዴልና ስርጭት ማኑዋል (Manual Transmission)
የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3-A53691 አ.አ
የሞተር ቁጥር 1HZ-0886065
የሻንሲ ቁጥር JTEE71J307039510
የሐራጅ መነሻ ዋጋ 16,500,000 (አስራ ስድስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር)

2. የሐራጅ መከናወኛ ቦታ እና ጊዜ

  • ቦታ፦ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 05 (ቁስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ መኪና ማቆያ)።

  • ቀን፦ ሚያዝያ 3 ቀን 2018 ዓ.ም (April 11, 2026)

  • ሰዓት፦ ከጠዋቱ 4:00 – 6:00 ሰዓት።


3. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) አሠርቶ በዕለቱ ይዞ መቅረብ።

  • ክፍያ፦ አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ካልከፈለ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል።

  • ታክስና ግብር፦ አሸናፊው ለመንግሥት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የመክፈል ግዴታ አለበት።

  • ንብረቱን መጎብኘት፦ ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ባሉት የሥራ ቀናት በአብይ ቅርንጫፍ በኩል በሚመቻቸው ፕሮግራም መሠረት ንብረቱን መመልከት ይችላሉ።


4. ለበለጠ መረጃ

  • የሕግ አገልግሎት መምሪያ፦ 0115-57-19-34

  • አብይ ቅርንጫፍ፦ 0118-27-60-04

 

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.