Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የቢሮ ማስዋብ ሥራ (office renovation)እና የተለያዩ ተሸከርካሪዎች ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 92

የቢሮ ማስዋብ ሥራ (office renovation)እና የተለያዩ ተሸከርካሪዎች ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 92

Description

ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን የቢሮ ማስዋብ ሥራ (office renovation) እና የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

1. የጨረታ እቃዎችና የገንዘብ ዝርዝር

 

ተ.ቁ የእቃው ዝርዝር ጥቅል (Lot) የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን (CPO)
1 Office Renovation (የቢሮ ማስዋብ አገልግሎት ግዥ) Lot-05 200 ብር 50,000 ብር
2 Vehicles (fuel Pick up and Automobiles – Electric) Lot-06 200 ብር 60,000 ብር

 

2. የጊዜ ገደቦች እና ቦታዎች

 

እርምጃ ቀን ሰዓት ቦታ
ሰነድ መግዣ ዘወትር በሥራ ሰዓት በሥራ ሰዓት መክፈያ: 2ኛ ፎቅ ፋይናንስ ሥራ ክፍል፤ መውሰጃ: ምድር ቤት ፋሲሊቲና ግዢ ዋና ክፍል
ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ (ዋና መ/ቤት)
ጨረታ መክፈቻ ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4:30 ሰዓት የኩባንያው ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ (ምድር ቤት)

 

3. የብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች እና የጨረታ ደንቦች

 

 

ሀ. የብቃት ማረጋገጫ ሰነዶች

 

  • ✅ በመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  • ✅ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ።
  • ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

 

ለ. የጨረታ አወዳደር ደንቦች

 

  • የመወዳደር መብት: እያንዳንዱ ተጫራች በነጠላ (አንድ ሎት) ወይም በሁለቱም ሎቶች መወዳደር ይችላል።
  • የሎት መለያየት: ከአንድ ሎት በላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች፡-
    1. ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይኖርባቸዋል።
    2. ሰነዶቻቸውን ሲመልሱ በየሎቱ በመነጣጠል ለየብቻ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታ ማስከበሪያ: ለእያንዳንዱ ሎት የተጠየቀውን የገንዘብ መጠን በኩባንያችን ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል።
  • ቅጣት: ከተጠቀሰው መጠን በታች ያስያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጭ ይደረጋል
  • የኩባንያው መብት: ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

4. አድራሻ እና መገኛ

 

መግለጫ ዝርዝር
ዋና አድራሻ ቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋና መ/ቤት፣ ከአፍሪካ ሕብረት ጀርባ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ፣ አዲስ አበባ።
የስልክ ቁጥር 011-126-31-03
መምሪያ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል
0
Close

Your cart

No products in the cart.