የንጽሕና መጠበቂያ እና የደህንነት ቁሳቁሶች (WASH & PPE) ግልጽ ጨረታ
ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (FIDO)
የጨረታ መለያ ቁጥር፦ FIDO/0012/2026
ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (FIDO) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚያከናውነው የሰብአዊ ድጋፍ ፕሮጀክት የሚውሉ የተለያዩ የጽዳትና የደህንነት መጠበቂያ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የሚገዙ ዕቃዎች ዝርዝር (ከፊል)
| ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ብዛት |
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ብዛት |
| 1 |
የፕላስቲክ መጥረጊያ (Broom) |
100 |
7 |
ጋምቡት (Gumboots) |
50 |
| 2 |
ፈሳሽ ዲተርጀንት (5 Ltr) |
100 |
8 |
የፊት ማስክ (Surgical) |
50 |
| 3 |
ባልዲ (20L) በቧንቧና ክዳን |
100 |
9 |
የልብስ ሳሙና (250gm) |
300 |
| 4 |
ጀሪካን (20L) PVC |
50 |
10 |
የዱቄት ሳሙና (5KG) |
100 |
| 5 |
ሄቪ ዲዩቲ ጓንት (Gloves) |
100 |
11 |
የቆሻሻ ቢን (50 ሊትር) |
20 |
| 6 |
አፕሮን (Aprons) |
100 |
12 |
ባዮሀዛርድ ከረጢት (Bags) |
50 |
2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
-
ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት።
-
የጥራት ማረጋገጫ፦ ተጫራቾች የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (Quality Assurance Certificate) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ከጠቅላላ ዋጋው 2% (ሁለት ፐርሰንት) በድርጅቱ ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ብቻ።
-
ናሙና (Sample)፦ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙና ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ማቅረብ አለባቸው።
3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና መዝጊያ ቀን
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 300.00።
-
የመሸጫ ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት።
-
የመክፈቻ ቀን፦ መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት።
-
ርክክብ፦ አሸናፊው ድርጅት ውል በገባ በ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ዕቃዎቹን ማቅረብ ይኖርበታል።
4. አድራሻ እና መገናኛ