Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የአነስተኛ መስኖ ግንባታ

Now Open
  • Viewed - 25

የአነስተኛ መስኖ ግንባታ

Now Open
  • Viewed - 25

Description

የአነስተኛ መስኖ ግንባታ – EOC-DICAC

ተቋም፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን (EOC-DICAC) የሥራው ዓይነት፦ አነስተኛ የመስኖ ግንባታ (Small Scale Irrigation) የሥራው ቦታ፦ አማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ቀወት ወረዳ (ጠሬ ቀበሌ – ከሸዋ ሮቢት 27 ኪ.ሜ ርቀት ላይ) የተቋራጭ ደረጃ፦ WWC/GWWC-5 እና ከዚያ በላይ

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የዘመኑ የንግድ ፈቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ፣ VAT፣ TIN እና ወቅታዊ የታክስ ክሊራንስ።

  • ልምድና አቅም፦ በዘርፉ ተመሳሳይ የሥራ ልምድ (ከምስክር ወረቀት ጋር)፣ ብቁ የሆኑ ባለሙያዎች፣ የግንባታ መሣሪያዎች እና በኦዲት የተረጋገጠ የፋይናንስ መግለጫ።

  • የፋይናንስ አቅም፦ ከታወቀ ባንክ የሚቀርብ ያልተገደበ የብድር አመቻችነት (Unconditional Credit Facility) ማስረጃ።

የጨረታ ሰነድ አሰባሰብ እና አቀራረብ

  • የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 1,000

  • ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ፦ 1. ደብረ ብርሃን፦ የኮሚሽኑ ሰሜን ሸዋ ማስተባበሪያ ቢሮ (አፄ ዘርአ ያዕቆብ ሕንፃ)። 2. አዲስ አበባ፦ ፊት ለፊት ቱሪስት ሆቴል በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት።

  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ አጠቃላይ የዋጋ ተመን 2% (VATን ጨምሮ)።

  • አቀራረብ፦ የቴክኒክ ሰነድ (Original) እና የፋይናንስ ሰነድ (Original & Copy) በተለያዩ የታሸጉ ኤንቨሎፖች።

ቁልፍ ቀናት

  • የመጨረሻ ቀን፦ ማስታወቂያው በወጣ በ10ኛው ተከታታይ ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ።

  • የቴክኒክ ሰነድ መክፈቻ፦10ኛው ቀን4፡30 ሰዓት (ዋና መሥሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ)።


አድራሻና የመገናኛ መስመር

📍 አዲስ አበባ፦ አራት ኪሎ፣ ቱሪስት ሆቴል ፊት ለፊት። 📞 ስልክ፦ 0911-94-44-14 / 0911-24-02-18

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.