Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የውኃ ማከሚያ ኬሚካሎች እና የንጽሕና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 10

የውኃ ማከሚያ ኬሚካሎች እና የንጽሕና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ግልጽ ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 10

Description

 


የውኃ ማከሚያ ኬሚካሎች እና የንጽሕና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ግልጽ ጨረታ

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (FIDO)

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን (FIDO) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን ሚዥጋ ወረዳ ለሚያከናውነው የሰብአዊ ድጋፍ ፕሮጀክት የሚውሉ የሚከተሉትን አላቂ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የሚገዙ ዕቃዎች ዝርዝር

ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት (Description) ብዛት (Quantity)
1 የውኃ ማከሚያ ኬሚካል (Water Treatment Chemical) 270,000 ሳሼ (Sachet)
2 ጀሪካን (Jerry-can) 20 ሊትር – ከ PVC የተሰራ 1,500
3 የልብስ ማጠቢያ ተፋሰስ (Washing Basin) 20 ሊትር 750
4 ባልዲ (Bucket) 20 ሊትር – ክዳንና ቧንቧ ያለው 750
5 የልብስ ሳሙና (Laundry Soap) 250 ግራም 11,250
6 የገላ ሳሙና (Body Soap) 100 ግራም 11,250

2. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።

  • የጥራት ማረጋገጫ፦ ሁሉም ዕቃዎች የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (Quality Assurance Certificate) ሊኖራቸው ይገባል።

  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ከጠቅላላ ዋጋው 2% (ሁለት ፐርሰንት) በድርጅቱ ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ብቻ።

  • ናሙና (Sample)፦ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙና ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ማቅረብ አለባቸው።


3. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና መዝጊያ ቀን

  • የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 300.00

  • የመሸጫ ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት።

  • የመክፈቻ ቀን፦ መጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት።

  • ርክክብ፦ አሸናፊው ድርጅት ውል በገባ በ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ዕቃዎቹን ማቅረብ ይኖርበታል።


4. አድራሻ እና መገናኛ

  • ቦታ፦ አልሳም የመኖሪያ መንደር ፊት ለፊት፣ ከኢትዮ-ካናዳ ክሊኒክ አጠገብ፣ የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት።

  • ስልክ ቁጥር፦ 011-5-57-81-14

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.