የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ የሁለተኛ ጊዜ ግልጽ ጨረታ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ (Zemen Insurance S.C.) የጨረታ ሰነድ ቁጥር፦ 0011/2018
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ ከ2026 እስከ 2028 ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የኩባንያውን የሂሳብ መዛግብት በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።
1. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ዋና ዋና መስፈርቶች
-
ሕጋዊ ሰነዶች፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት (VAT) ምዝገባ፣ ቲን (TIN) ሰርተፊኬት እና ታክስ ክሊራንስ።
-
ልዩ ፈቃድ፦ ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (AABE) የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ እና ኢንሹራንስ ኩባንያዎችን ለመመርመር የሚያስችል ፈቃድ።
-
ክህሎትና ልምድ፦ * በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃ (IFRS) ሰርቲፋይድ የሆነና ልምድ ያለው።
-
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO)።
2. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና አቀራረብ
-
የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 500.00።
-
የመሸጫ ጊዜ፦ ከመጋቢት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት።
-
የሰነድ መገኛ፦ ቦሌ ዓለም ሕንፃ (Bole Alem Building)፣ የዘመን ኢንሹራንስ ዋና መሥሪያ ቤት 2ኛ ፎቅ።
-
አቀራረብ፦ የቴክኒክና የፋይናንሻል ፕሮፖዛል በኦሪጅናልና በኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ዋና መሥሪያ ቤት 5ኛ ፎቅ በሚገኘው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
3. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን
4. አድራሻ እና መገናኛ