Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 8

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

Now Open
  • Viewed - 8

Description

የአዋሽ ባንክ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር፦ AB-031/2025/26

የሥራው ዓይነት፦ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራ (ሎት 1) እና የሳይት ዝግጅት/ቁፋሮ ሥራ (ሎት 2)።

1. የሥራዎቹ ዝርዝር እና የደረጃ መስፈርት

ሎት (LOT) የሥራው ዓይነት ተፈላጊ ደረጃ (License) የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)
LOT 1 የኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራ (አሸዋ ሜዳ መጋዘን – 1) ደረጃ 3 (Grade 3) እና ከዚያ በላይ 200,000 ብር
LOT 2 የሳይት ማጽዳትና ቁፋሮ (ለባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ) GC-3 ወይም BC-2 እና ከዚያ በላይ 200,000 ብር

2. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ

  • መጀመሪያ ቀን፦ መጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም (March 31, 2026) ጀምሮ።

  • የሰነድ ዋጋ፦ ላንድ ሎት 500 (አምስት መቶ) ብር።

  • የአከፋፈል ዘዴ፦ በአዋሽ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 01540000544500 ገቢ ማድረግ። (በአዋሽ ብር ከተከፈለ የማረጋገጫ Screenshot ያስፈልጋል)።

  • ቦታ፦ አዋሽ ታወር (አዋሽ Tower) 12ኛ ፎቅ፣ የግዥ ክፍል (Procurement Division)።

3. ወሳኝ ቀጠሮዎች

ተግባር ቀን ሰዓት
የጨረታ ማስገቢያ ማብቂያ ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም (April 20, 2026) ጠዋት 4:00 (10:00 AM)
የሎት 1 መክፈቻ ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም (April 20, 2026) ጠዋት 4:30 (10:30 AM)
የሎት 2 መክፈቻ ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም (April 20, 2026) ጠዋት 4:50 (10:50 AM)

4. አስፈላጊ ማሳሰቢያዎች

  • የጨረታ ማስከበሪያው (Bid Bond) ከአዋሽ ባንክ ውጪ ካለ ሌላ ባንክ የተወሰደ CPO ወይም Unconditional Bank Guarantee መሆን አለበት።

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የVAT ምዝገባ፣ የTIN ሰርቲፊኬት እና የግብር ነፃ (Tax Clearance) ማስረጃዎች መቅረብ አለባቸው።

  • ስልክ፦ 0115-57-11-07 / 0115-57-00-84

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.