Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የ3 ዓመት የሒሳብ ምርመራ

Now Open
  • Viewed - 49

የ3 ዓመት የሒሳብ ምርመራ

Now Open
  • Viewed - 49

Description

የ3 ዓመት የሒሳብ ምርመራ – የኢትዮጵያ እውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማኅበር

ተቋም፦ የኢትዮጵያ እውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማኅበር (ሀገረ በቀል በጎ አድራጎት) የሥራው ዓይነት፦ የ3 ተከታታይ ዓመታት ዓመታዊ የሒሳብ ምርመራ (Audit) የምርመራ ዘመናት፦ 1. እ.ኤ.አ ከ July 1/2025 – June 30/2026 2. እ.ኤ.አ ከ July 1/2026 – June 30/2027 3. እ.ኤ.አ ከ July 1/2027 – June 30/2028

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • የሙያ ማረጋገጫ፦ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ።

  • የግብር ማስረጃ፦ የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው።

  • ፈቃድ፦ ከፌደራል ኦዲት መሥሪያ ቤት እና ከኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) የታደሰ ፈቃድ ያለው።

  • ሪፖርት አቀራረብ፦ ሪፖርቱን በ IPSAS Accounting System ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

የማመልከቻ ሁኔታ

  • የሚቀርቡ መረጃዎች፦ የኦዲት አገልግሎት ዋጋ እና ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጀው ቀን።

  • የማስረከቢያ ዘዴ፦ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማኅበሩ ቢሮ።

  • የቆይታ ጊዜ፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ውስጥ።

  • የሰነድ ብዛት፦ የማኅበሩ የሒሳብ ሰነድ በግምት 3 የቦክስ ፋይል ነው።


አድራሻና የመገናኛ መስመር

📍 አድራሻ፦ ቃሊቲ ውኃ ልማት ወረድ ብሎ፣ በርታ ኮንስትራክሽን ግቢ ውስጥ። 📞 ስልክ፦ 0911-15-13-41 / 0930-28-94-14

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.