Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

የ6 የደረቅ ጭነት ባለ ሦስት አክስል ተሳቢዎች (Trailers) ማሰራት ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 6

የ6 የደረቅ ጭነት ባለ ሦስት አክስል ተሳቢዎች (Trailers) ማሰራት ጨረታ

Now Open
  • Viewed - 6

Description


የ6 የደረቅ ጭነት ባለ ሦስት አክስል ተሳቢዎች (Trailers) ማሰራት ጨረታ

ከቢር ቡና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበርየጨረታ ቁጥር፦ ትት/ግዥ085/2018

ከቢር ቡና ትሬዲንግ ለሻክማን ሲኖ (Shacman Sino) 2025 ሞዴል መኪናዎች የሚሆኑ 6 የደረቅ ጭነት ባለ ሦስት አክስል (3 Axle) ተሳቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ሕጋዊ ሰነዶች፦ በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ፣ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የተ.እ.ታ (VAT) ምዝገባ እና የቲን (TIN) ሰርተፍኬት ያላቸው።

  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፦ ከጠቅላላው ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

  • አቀራረብ፦ የቴክኒክ እና የፋይናንሻል ሰነዶች ኦሪጅናል ብቻ በታሸገ ፖስታ መቅረብ አለባቸው።


2. የጨረታ ሰነድ አወሳሰድ እና መዝጊያ ቀን

  • የሰነድ ዋጋ፦ የማይመለስ ብር 300.00

  • ሰነድ መገኛ፦ ጅሞ 3፣ አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘው የከቢር ዋና መሥሪያ ቤት።

  • የመዝጊያ ቀን፦ ሚያዝያ 03 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4:00 ሰዓት።

  • የመክፈቻ ጊዜ፦ በዕለቱ ሚያዝያ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት።


3. ለበለጠ መረጃ

  • የቢሮ ስልክ፦ 011-8-72-21-74

  • ሞባይል፦ 0911-45-54-48 / 0929-91-84-16 / 0929-04-04-39

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.