Search
Add Listing
  • You have no bookmark.

Your Wishlist : 0 listings

Sign In

ያገለገሉ ቶዮታ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ብስክሌት ሐራጅ

Now Open
  • Viewed - 101

ያገለገሉ ቶዮታ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ብስክሌት ሐራጅ

Now Open
  • Viewed - 101

Description

የቅድስትማርያም ዩኒቨርሲቲ ሲገለገልባቸው የነበሩትን ቶዩታ ተሸከርካሪዎችንና ሞተር ብስከሌት በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈለጋል፡፡

ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ (የተሽከርካሪ ሽያጭ)

 

 

1. የጨረታው አጠቃላይ መረጃ

 

መግለጫ ዝርዝር
ጨረታ አውጪ ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ
የጨረታ ቁጥር 01/2018 – አዲስ አበባ
የሚሸጡ ንብረቶች ያገለገሉ ቶዮታ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ብስክሌት
የጨረታ ዓይነት የተሽከርካሪ ሽያጭ ሐራጅ
የዩኒቨርሲቲው አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ አካውንት 1000173538832
የዩኒቨርሲቲው መብት ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ ወይንም የማራዘም መብት አለው

 

2. የጊዜ ገደቦች እና ቦታዎች

 

እርምጃ ቀን (2018 ዓ.ም) ሰዓት ቦታ
የጨረታ ሰነድ መግዣ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 17 ቀን ዘወትር በስራ ሰዓት ከዩኒቨርሲቲው ሂሳብ ክፍል
የዋጋ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 17 ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ
የጨረታ መክፈቻ ጥቅምት 17 (በዚያው እለት) ጠዋት 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት

 

3. የጨረታ ደንቦች እና መስፈርቶች

 

መስፈርት/ደንብ ዝርዝር መግለጫ
የሰነድ መግዣ ዋጋ 300 ብር (ሦስት መቶ)
ንብረቱን መመልከት ሜክሲኮ ከፊደራል ፓሊስ ዋና መስሪያ ቤት ወረድ ብሎ ከኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ በስተቀኝ ገባ ብሎ በሚገኘው የቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ዋና ቅጥር ግቢ በመገኝት ትራንስፖርት ቢሮውን ማነጋገር።
የጨረታ ማስያዣ (CPO) ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 10%ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዥ (ሲፒኦ) ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
የዋጋ አቀራረብ ዋጋውን በጨረታ ዶክመንቱ ውስጥ በተዘጋጀው የመጫረቻ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ ማስገባት።
የግዴታ ክፍያ አሸናፊው ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን (ሲፒኦ) ታሳቢ በማድረግ ቀሪውን ገንዘብ በ10 ቀናት ውስጥ ከፍሎ ንብረቱን የማንሳት ግዴታ አለበት።
መታወቂያ ተጫራቾች ወደ ጨረታው ሲመጡ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል።

 

4. አድራሻ እና መገናኛ

 

መግለጫ ዝርዝር
አድራሻ ሜክሲኮ ከፊደራል ፓሊስ ወረድ ብሎ፣ ኦሊቢያ ነዳጅ ማደያ ወደ ቀኝ ገባ ብሎ (ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ዋና ቅጥር ግቢ)

Listing Tags

Listing Locations

0
Close

Your cart

No products in the cart.